ሰላም የ Ethio BIM Academy ቤተሰቦች!
በዚህ አምስተኛ ክፍል (Part 7.1) የ AutoCAD ስልጠናችን፣ ስራችንን ይበልጥ ቀልጣፋ የሚያደርጉ የላቁ መሳያ መሳሪያዎችን (Advanced Drawing Tools) እና ተግባራዊ ልምምዶችን እናያለን። ይህ ስልጠና በተለይ ለምህንድስና እና ለ አርክቴክቸር ተማሪዎች እንዲሁም ለጀማሪ ድራፍትስማኖች የተዘጋጀ ነው።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
የላቁ የ Modify እና Drawing ትዕዛዞች አጠቃቀም።
ትክክለኛ የ ዳይሜንሽን (Dimensioning) አቀማመጥ።
በምሳሌ የተደገፈ ተግባራዊ ልምምድ (Practical Exercise)።
ለስራ ፍጥነት የሚረዱ አቋራጭ መንገዶች (Shortcuts)።
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ፦
ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like ማድረጉን አይርሱ። ለወደፊት የሚለቀቁ የ Revit፣ Tekla እና ሌሎች የ BIM ስልጠናዎች እንዲደርሶት ቻናሉን Subscribe ያድርጉ።
ጥያቄ ካለዎት፦
በኮሜንት መስጫው ላይ ጥያቄዎን ያስቀምጡልኝ፣ በፍጥነት እመልሳለሁ።
#AutoCAD #EthioBIMAcademy #EngineeringAmharic #BIM #StructuralDesign #Ethiopia #AutoCADPart5 #LearnAutoCAD